the green flood

the green flood

Wednesday, June 4, 2008

አለሚቱ፡በቀለ፡አጋ፡በብራስልስ፡20ኪ.ሜ የሩጫ፡ውድድር፡፡2ኛ፡ወጣች።



ለመጀመሪያ፡ግዜ፡ወደ፡ኢትዮጲያ፡ሄዳ፡ከተመለሰች፡ወዲህ፡በስዊዘርላንድ፡ የአንድ፡ወር፡ ልምምድ፡አድርጋ፡የ2008 የቤልጂየም፡የማራቶን፡ሻምፒዬን፡የሆነችው፡አትሌት፡አለሚቱ፡በቀለ፡ከ25000፡ሰው፡በላይ፡በተካፈለበት፡የብራስልስ፡20 ኪ.ሜ.በፈቲሃ፡ባሁፍ፡በመቀደም፡የቤልጂየም፡አትሌት፡የሆነችውን፡አስከትላ፡በመግባት፡የ2ኛነትን፡ደረጃ፡አግኝተለች።
አለሚቱ፡የደረሰባትን፡የጡንቻ፡ህመም፡በመቋቋም፡የቡሩጅ፡አስር፡ማይል፡ውድድርንም፡ባለፉት፡ስድስት፡አመታተ፡በራሷም፡ሆነ፡በሌሎች፡አትሌቶች፡ከተመዘገበው፡ሰአት፡የተሻለ፡በመሮጥ፡የዚህ፡አመት፡አሸናፊ፡ለመሆን፡ችላለች።