the green flood

the green flood

Thursday, April 1, 2010

በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ......

ሃገራችን በአትሌቲክስ ስፖርት በተስልፈችበት የኦሊምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮናዎቸ ሁሉ ስንደቅ ዓላማዋ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ የሚያደርጉላት አትሌቶች አጥታ አታውቅም
የኢትዮጲያ አትሌቶች ይልቁንም የሃራችን ባንዲራ ከአብዛኛዎቹ የዓለም ሃያላን ሃገሮች በላይ ከፍ ብሎ እንዲውል
ሲያደርጉ ኖረዋል ዛሬም እያደረጉ ነው
ከሃምሳ ዓመታት ቦሃላ ምሳሌነቱ በሮም በቅርቡ የታየው አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ቢጀምረውም ከግማሽ
ምዕተ ዓመት ቆይታ ቦሃላም ዛሬ በሀሃገራችን አደባባዮች ላይ ያለጫማ የሚሮጡ ብዙዎች አሉ
መንፈሰ ጠንካራነታቸው ደነቀኝ፣ ዓላማቸው አስደሰተኝ፣ ማጣታቸው አሳዘነኝ፣