በኖቬምበር ወር 2012 ላይ በመስቀል አደባባይ በኩል ሳልፍ በርከት ያሉ አትሌቶች ደረጃውን ወደ ላይ ወደ ታች እየተመላለሱ ሲለማመዱ አይቼ ቀልቤን ስለሳበኝ ቀረብ አልኩና ሰላምታ ከተለዋወጥኩ በኋላ ለምታለማምዳቸው ሴት አንዳንድ ጥያቄዎች አቀረብኩ ለምሳሌ ያህል የት ክለብ ናችሁ ?..........
የማረሚያ ፖሊስ አትሌቶች እንደ ሆኑ እና መስቀል ዓደባባይ አቅራቢያ ብሆራዊ ሆቴል ጂም ናዚየም ለመግባት እያሟሟቁ እንደሆነ ተረዳሁ ብዙ የማውቃቸውን ሰዎች ስላላየሁ አሁንም ጥያቄ አቀረብኩ ፣ የረጅም ርቀት ቡድን ዛሬ እዚህ ስለማይሰሩ እነሱ የሉም አለችኝ እመሰግናለሁ ብዬ መንገድ ከጀመርኩ በኋላ የህብረት ጂምናስቲክ አሰራራቸው ስለሳበኝ እና እትዝታ ስለቀሰቀሰብኝ አንድ ፎቶ ለምን አላነሳም ብዬ ካሜራዬን ሳስተካክል ከመካከላቸው አንዱ ያዙኝ ልቀቁኝ ኣለ ምን ሆኖ ነው ምን ተከሰተ ብዬ ማንሳቱን ኣቋረጥኩ ፣
በዚህ ግዜ ሌላው ቀረብ ብሎ እዚህ አሁን ዲሞክራሲ ስለሆነ መናገር እና መከልከል መብቱ ነው ኣለኝ ተመስጌን
ዲሞክራሲን በዓይኔ አየሁ ብዬ የነሳሁት ሁለት ፎቶዎች እያሳየሁ ከካሜራዬ ላይ አጥፎቼ ሄድኩ፣
በየስታድዮሙ ካሜራ ኣንግቦ እየገባ ፎቶ የሚያነሳው ተመልካች እና የፕሬስ ሰው ሁሉ አትሌቱን እያስፈቀደ ኖሮኣል እንዴ? እኔን ግን ብዙ ሰዎች ብዙ ጊዜ ፎቶ ሲያነሱኝ እያስፈቀዱኝ ኣልነበረም፣ እናንተስ ???????
ባለካሜራዉ ምናልባት ፈረንጅ ቢሆን ኖሮ ደጋግመህ አንሳን ብለው እንደሚለምኑት እገምታለሁ ፣