በተለያዩ ግዜያት ችግራችሁን ለመንግስት ለማሰማት ከፈለጋችሁ የአትሌቶች ተወካይ ሊኖራችሁ ይገባል
ተብለን ከመካከላችን ወከልን ግን እዚያ ሲደርሱ የአትሌቶች ተወካይ መሆነቸው ቀርቶ በአትሌቱ ላይ የመንግስት
ወኪል ይሆኑና ችግራችንን ማድረሳቸው ቀርቶ እንዲያውም እንድንፈራቸውና ከመናገር እንድንቆጠብ ሆነናል
ይህ በተደጋጋሚ የታየ ነገር ነው ከኛ ጋር ያላቸው ግንኙነት ከበላይ መልእክት ወይም አዲስ ትእዛዝ ሲመጣ
ለመንገር ብቻ ነው ከተመረጡ ቦኁላ አነጋገራቸውና የሚጠቀሙአቸው ቃላቶች እንኳን ሳይቀር ከቀድሞው የተለየ እየሆነብን ተቸገርን ማን እነሱ ፊት ይናገራል ያስፈራል እኮ እኛው መርጠን በእኛው ላይ .....................
ህዝቡ ሁሉ አትሌቱ የደላው ምንም ችግር የሌለው አድርጎ ነው የሚያየው ኧረ ስንት ሰሚ ያጡ አሰልጣኞች እና
አትሌቶች አሉ አሁንማ የቻለ ይኮበልላል ያልቻለው ደግሞ እውነተኛ ተጠሪውን እስኪመርጥ እና ሰሚ እስኪያ
ገኝ ድረስ ዝምታን መርጦአል
ቀን እስኪወጣልን ድረስ ሁኑ ያሉንን መሆን ነው ያለዚያማ ይህቺ ገባ ወጣ እያሉ መቀራረምም ትቀራለቻ ሩጡ
ሲሉን መሮጥ ቁሙም ከተባለ መቆም ስብሰባ ላይም ፊቱ ፈታ ያላለ ሰንበትበት ብሎ ነገር ይመጣበታል ያን
ፍራቻ መሣቅ ነው ምን እናድርግ እንዲያውም ሁሌ ለቅሶ ቢኖር እኮ እህህህህህ ብለን በሰበቡ ይወጣል ነበር